ውድ የ ሀበሻ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ
ለቀጣይ ለፋሲካ የልገሳ ዝግጅት የሚሆን የጠበባችሁ ወይም ካላችሁ ማካፈል የምትችሉት በማንኛውም ዕድሜ ላለ ሰው የሚሆን ልብስ እናንተንም ልንጠይቅ ነው። የምንሰበስበው ብዙ ስለሚሆን የቆሸሸ ካለ አጥባችሁ የተቀደደም ካለ አሰፍታችሁ ብታመጡልን ምስጋናችን የላቀ ነው። በያላችሁበት መጥተን ለመሰብሰብ እንሞክራለን።
በተጨማራም የበአሉ እለት ማዕድ የማጋራት እቅድ ስላለን በማንኛውም መልኩ መርዳት የምትፈልጉ ተቀላቀሉን።
0911876341 ሮቤል
መልካም ምሽት
#RACHabesha
#HolidayDonation

tg-me.com/RCHabesha/1063
Create:
Last Update:

BY RAC Habesha Info Zone
Share with your friend now:
tg-me.com/RCHabesha/1063